*ስለ እኛ
ማን እንደሆን እና ምን እንደምናደርግ
Invictus
BECOME UNCONQUERABLE.
ኢንቪትስ(Invictus) የሚለው ቃል በላቲን ቋንቋ የማይቻል ወይም አሽናፊ የሚል ትርጉም አለው። ይህ ቃላት ማንነታችንን እንደሚገልጽ ይሰማናል፣ ከዛ በላይ ግን የምናገለግላቸውን ደንበኞቻችንን በደንብ የሚገልጽ ቃል ነው። ንግዳቸውን በኢንተርኔት ለማስፋፋት ለሚጥሩ ሁሉ የ ወርድፕረስ (WordPress) ድህረገፅ የመስራት አገልግሎትን እንስጣለን።
ወርድፕረስ? (WordPress?)
ወርድፕረስ የ ሲኤምሲ (CMS) ወይም ‘የይዘት ማስተዳደር ሲስተም’ (“Content Management System”) ማለት በአጠቃላይ እርስዎ በድህረገፅ ውስጥ ያለውን ይዘት እንዲቆጣጠሩ እና እንዲያቀናብሩ ይፈቅድልዎታል. ስዕሎችን, ፎቶዎችን ጦማሮችን, እና ጽሁፍን በድህረገፁ ላይ ማከል እንዲችሉ ይፍቀዳል. ይህ ስኬታማ ንግድን ለማስተዳደር እና አዳዲስ ደንበኞችኝ በኢንተርኔት አማካኝነት ለማግኘት ጥሩ መሣሪያ ነው።
*የምናቀርበው አገልግሎት
ምን ማድረግ እንደምንችል
አዲስ ድህረገፅ ከመፍጠር በተጨማሪ የድህረገፀ እድሳት, ድህረገፅን ማስተላለፍ, የማረፊያ ገጽ ዲዛይን, እና ይዘትን ማዘጋጀት. የመሳሰሉ አገልግሎቶችን እናቀርባለን
*ዝርዝሮች
የኛ የሙያ መስክ
*ደንበኞች
ከጥሩ ኩባንያዎች ጋር እንሰራለን
በሀገሪቱ ውስጥ በተለያዩ ክልሎች፣ ከተለያዩ ደንበኞች ጋር ሰርተናል. ለእያንዳንዱ ፍላጎት ትኩረት በመስጠት ጥሩ ግንኙነት መስርተናል።