*የማረፊያ ገጾች

የደንበኞች ማረፊያ

*ለምን አስፈላጊ ናቸው?

የደንበኞችን ትኩረት ለመሳብ የሚያስደንቁ እና አሳማኝ የሆኑ የማስታወቂያ ድህሩ ገጾች አስፈላጊ ናቸው.። ስልሆንም የሚያጓጉ እና አዳዲስ ደንበኞችን የሚስቡ ድህረ ገጾችን ለመፍጠር ዝግጁ ነን።

ውጤታማ የሆነ የማረፊያ ገጽ ምን ያስፈልገዋል?

ስትራቴጂ

ማስታወቂያዎች እና የማረፊያ ገጶች በደንበኞች ላይ ያተኮሩ መሆናቾው አስፈላጊ ነው፡ ውጤታማ ማስታወቂያዎች አዳዲስ ደንበኞችን ወደ ንግድዎ ይስባሉ እንዲሁም ስለ ንግድዎ ያስረዳሉ፡ ጥሩ ስትራቴጂ ካለ የማረፊያ ገጶቹ አዳዲስ ደንበኞች  ይስባሉ።

ያልተንዛዛ ና እና ንጹህ ዲዛይን

የማረፊያ ገጵ አነስተኛ እና ንጹህ ዲዛይን ሊኖረው ይገባል፡ በቂ መረጃ ብቻ በመስጠት ለሞባይል ስልክ ተስማሚ በመሆን የማረፊያ ገጻችሁን ጥሩ ውጤት ሊያስገኝ ይችላል።

የደንበኛ ጥሪ

ይህ ዋናው ነገር ነው፦ የእርምጃ ጥሪው በጣም ረጅም ወይም ከባድ መሆን የለበትም ጥርት ያለ ና ግልጽ መሆን አለበት፡ ደንበኞች ሊሆኑ የሚችሉ ቅጽ እንዲሞሉ፣ እቃ እንዲገዙ፣ ወይም በፌስቡክ እንዲከተሉዎት፣ ከፈለጉ፦ ጥሪው ግልፅ መሆን አለበት።