*የእኛ ሂደት
ቀጥሎስ?
የእኛ ሂደት
ድህረገፁን ስርአት ባለው ሁኔታ ደረጃ በደረጅ ለማስቀመጥና ህልምዎን እውን ለማድረግ ብቃትና ልምዱ አለን።
ንግድዎ ምን እንደሚፈልግ ለመረዳትና ችግሩን ለማስተካከል ከእርስዎ ጋር የቪዲዮ ስብሰባ እናደርጋለን። የተወስኑ ጥያቄዎችን ከጠየቅን በሕዋላ, እርስዎ የሚያስፈልግዎትን ለማምዋላት ብለን መፍትሄን እንወስናለን።
የድረገፅ ፕሮጀክትን በተሳካ ሁኔታ ለመጨረስ ከመጀመሪያው ስትራቴጂ መፍጠር አስፈላጊ ነው. ስለንግድዎ እና ስለ ፍላጎትዎ የተሻለ ግንዛቤ ለማግኘት በኢሜል ወይምበ ቪርቾኣል ኮንፍረን (virtual conference) አማካኝነት ስብሰባ እናዘጋጃለን. ምርጥ ስትራቴጂ ካቀድን በኋላ የፕሮጀክት አስተዳደር ሶፍትዌርን በመጠቀም የምናዘጋጀውን ፕሮጀክት መከታተል እንዲችሉ እናደርግዎታለን. ይህ በፕሮጀክትዎ ሂደት ላይ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚያሻሽል ሲሆን እርስዎም ምን እንደሚያስፈልግ ትክክለኛ ግንዛቤ ይሰጥዎታል. እንደ Google Drive ያሉ የተለያዩ የፋይል ማጋራት መድረኮችን በመጠቀም ለድረገፁ ገንባት የሚያስፈልገውን ይዘት ለማሰባሰብ ከእርስዎ ጋር እንሰራለን. በድረገፁ ላይ የሚፈልጉትን ቃላቶችን, ስዕሎችን፣ እና ፍቶዎችን የሚያስገብብትን ፎርሞች እናዘጋጃለን
ይዘቱ ከተሰበሰበ በኋላ የድረገጽ ዲዛይነሮች በእኛ ሰርቨር ላይ የድረገፁን መገንባት ይጀምራሉ. ለእርስዎ ምን ልናደርግ እንደምንችል ለማሳየት ዳይሞ በነፃ እንፈጥራለን! ድረገፁን ማየት እንዲችሉ እርስዎን ማሻሻያዎችንም ለማድረግ እንዲጦቁሙን አንድ አገናኝ እንልክልዎታለን. ለውጦችዎን ካደረግን በኋላ እና በዳይሞው ደስተኛ ከሆኑ ስምምነቱን ልከንልዎታለን እና ድረገፁን የመጨረሻውን ግማሽ ክፍያን እንጠይቃለን
ግማሽ ክፍያውን ካገኘን በኋላ ገንቢዎችዎ ቀሪውን ድረገፁ ይሰራሉ፡ ቀደም ሲል በስትራቴጂያዊ ደረጃ ውስጥ ስለገባን እና አብዛኛው ይዘት ስለተስበስበ የቀረው ሰራ ቶሎ ለመጠናቀቅ ቀና ስለሚሆን ገንቢዎቻችን መገንባት ይጀምራሉ እና የፕሮጀክት አስተዳደር ሶፍትዌርን በፕሮጀክቱን ሂደት በኩል ማየት ይችላሉ. እያንዳንዱ የድረገፁ ማጠናቀቂያ በጊዜ ርዝመት ስለሚለያይ የፕሮጀክቱ መጀመሪያ ላይ ይወሰናል።
በዚህሕ ወቅት በፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ ላይ ኢየደረስን ነው ስለሆነም ድረገፁን ተመልክተው የሚጨምር ወይም የሚቀነስ ካለ አስተያየትዎን እንጠይቃለን፡፡ ፕሮጀክቱ እየተከናወነ ሳለ አስተያየት መጨምር የሚችሉብት ሶፍትዌር እንጠቀማለን፡፡. ተመልሰን ገብተን በተቻለ ፍጥነት የሚፈለግውን ለውጥ በሳምንት ውስጥ ለመጨረስ እንሞክራለን በስራችን ላይ አስተያየት እንዲሰጡን እንጠይቃለን።በድረገፁ ሲደሰቱ በድረገፁን ወደ እናንተ ሰርቨር እናስተላልፋልን፣ ከዛ ሁሉም ነገር በትክክል መስራቱ ይረጋገጣል።
መጨረሻ ላይ ቀሪ ሂሳቡን እንዲከፈሉ እንጠይቃለን፣ ክፍያው በአንድ ሳምንት ውስጥ እንዲከናወን እንጠይቃለን. ክፍያውን ካገኘን በኋላ ሁሉም የመግቢያ መረጃዎችን እናስተላልፋለን. ድረገፁን ከፊትና ከኋላ እንዲተዋወቅት እንፈልጋለን. በ WordPress ድረገፃችሁ ላይ ሁሉንም ደወሎች እና ሹክቶች እናብራራለን. ከዛ በሕዋላ የድረገፅ ፕሮጀክት ይጠናቀቃል!
