ድህረገፃቹሕን ከአንድ አገልጋይ ወደ ሌላ ለማዘዋወዝ ዝግጁ ነን. በዝቅተኛ አገልግሎት, መጥፎ የደንበኛ ድጋፍ, ዝቅተኛ እገዛ በመሳሰሉ ምክንያቶች አስተናጋጅዎን ለመቀየር ልትወስኑ ትችላላችሁ. ሂደቱን በተቻለ መጠን ለማካሄድ እና ልንረዳችሁ እንችላለን.
*ድህረገፅን ማስተላለፍ
እንረዳዎታለን
ጉልበቴኛን አይጥሩ!

*ሊታሰብባቸው የሚገቡ ነገሮች
እያንዳንዱ የሆስቲንግ ፕላን (hosting plan) የተለየ ስለሆነ የተለይያዩ ትኩረቶች ያስፈልጎውታል ስልዝሕ ያሁኑን ሆነ የወድፊት ፕላናችሁን ማወቃችን በጣም አስፈላጊ ነው.
ዶሜን ስምን ከአንድ አስተናጋጅ አቅራቢ ወደ ለሌላ ማስተላለፍ ከ 10 -14 ቀናት ሊፈጅ ይችላል, ከአዲሱ እና ክዱሮው የማስተናገጃ አቅራቢዎችዎ ጋር ማተባበርን ይጠይቃል.
ለ ውርድፕረስ ድህረገፆች ብቻ ነው ቀጥታ ማስተላለፍ የምናቀርበው. የአሁኑን ድህረገፃቹሕ በውርድፕረስ እንደገና እንድንስርው ከፈለጉ እናም ወደ አዲሱ አስተናጋጅ እንዲስተላልፉ ከፈለጉእዚህ ላይ ጠቅ ማድረግ ይችላሉ ተጨማሪ ለማወቅ.